ኩፍኝ እና የልጅነት ልምሻ

 

አጭር ጽሑፍ፦

ጉዞዎን ጤናማ ያድርጉ

ወንድ ልጇ ክትባት መከተብ ነበረበት፤ በመጨረሻም እንቅልፍ ይዟት ሄደ። ቤተሰባቸውን ለመጠየቅ ወደ ኬንያ ስለሚሄዱ ሁኔታው የተለየ እንደሆነ እና ልጇ ከተለመደው ግዜ አስቀድሞ ክትባቱን መከተብ እንዳለባት ዶክተሩ ማሳሰቢያቸውን ሰጥተዋል። ተመልሰው እስኪመጡ ድረስ ሊቆይ እንደሚችል ወስናች። ጉዞውን የሚያርጉት ቤተሰብ ለመጠየቅ በመሆኑ ከባድ አደጋን የሚያስከትል አይመስልም ነበር።

ወደ ቤታቸው በተመለሱበት ቀን ልጇ የጉንፋን በሽታ ምልክቶች ይታዩበት ነበር ....

 

Ebola Factsheet ስለኢቦላ ግንዛቤ

ኢቦላ በሽታ



እስካሁን ተለይተው የታወቁ አምስት ዓይነት የኢቦላ ቫይረስ ዝርያዎች ያሉ ሲሆን ከነዚህ መካከል አራቱ በሰው ላይ በሽታን መፍጠር ችለዋል። ስማቸውም፦ Zaire ebolavirus; (የዛየር ኢቦላ ቫይረስ)፣ Sudan ebolavirus; (የሱዳን ኢቦላ ቫይረስ) Tai Forest ebolavirus, (የታይላንድ ጫካ ኢቦላ ቫይረስ፣ Cote d'ivoire ebolavirus; (ከዚህ ቀደም ኮትዲቩዋር ትባል የነበረችው ሃገር ኢቦላ ቫይረስ) እና Bundibugyo ebolavirus (ቡንዲቡግዮ ኢቦላ ቫይረስ) ናቸው። አምስተኛው Reston ebolavirus (ሬስቶን ኢቦላ ቫይረስ) የሚባለው በዝንጀሮ ዝርያዎች ላይ ብቻ እንጂ በሰው ላይ እስካሁን በሽታ አላመጣም።
ኢቦላ በበርካታ የአፍሪካ ሃገራት ውስጥ ይገኛል። የመጀመሪያው የኢቦላ ዝርያ እ.ኤ.አ በ1976 አሁን ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኦፍ ኮንጎ ተብላ በምትጠራው ሃገር ውስጥ ኢቦላ ወንዝ አጠገብ ተገኘ። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ፣ አልፎ አልፎ በተዘበራረቀ መልኩ አፍሪካ ውስጥ በርካታ ወረርሽኞች ተነስተው ነበር።
የኢቦላ የተፈጥሮ ምንጭና አስተናጋጁ ምን እንደሆነ እስካሁን አልታወቀም። ሆኖም ግን፣ ባሉት ተጨባጭ መረጃዎች ላይ እና ተመሳሳይ ባሕሪ ካላቸው ቫይረሶች ተፈጥሮ በመነሳት፣ ተመራማሪዎች እንሰሳ ወለድ እንደሆነ እና ዋንኛ ምንጩ ደግሞ የለሊት ወፎች እንደሆኑ ያምናሉ። ከአምስቱ ንዑሳን የቫይረሱ ዓይነቶች አራቱ በአፍሪካ ውስጥ በሚገኙ እንስሳት ላይ ብቻ የሚገኙ ናቸው።

መተላለፊያ መንገድ

ዋንኛው የኢቦላ የተፈጥሮ ምንጭና አስተናጋጁ ምን እንደሆነ ስላልታወቀ፣ በሽታው እንደ ወረርሺኝ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ላይ እንዴት ሊከሰት እንደቻለ ሊታወቅ አልቻለም። ሆኖም ግን፣ ተመራማሪዎች የመጀመሪያው በሽተኛ በበሽታው ሊጠቃ የቻለው በበሽታው ከተጠቃ እንስሳ ጋር በነበረው ንክኪ እንደሆነ ያምናሉ። በሰው ልጅ ላይ በሽታው ሲከሰት፣ ወደ ሌሎች ቫይረሱ ሊሰራጭባቸው የሚችልባቸው በርካታ መንገዶች አሉ። ከነዚህ መንገዶች መካከል የሚከተሉት ይገኙባቸዋል፦
• በኢቦላ በሽታ ከተያዘ ሰው ደም ወይም (ሠገራን፣ ምራቅን፣ ሽንትን፣ ትውከትን እና የወንድ የዘር ፈሳሽን ጨምሮ ነገር ግን በነዚህ ሳይወሰን) የሰውነት ፈሳሽ ጋር ቀጥታ ንክኪ ማድረግ
• (እንደ መርፌ እና ሲሪንጆች የመሳሰሉ) በበሽታው በተጠቃ ግለሰብ ወይም በበሽታው በተጠቃ እንስሳ የተበከሉ ዕቃዎች ጋር ንክኪ ማድረግ
በደም ውስጥ ወይም በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ ያለው ቫይረስ ወደ ሌላ ሰው ሰውነት በቆሰለ ቆዳ ወይም በስስ ብልቶች ለምሳሌ በዓይን፣ በአፍንጫ፣ ወይም በአፍ በኩል ሊገባ ይችላል። ቤተሰቦች እና ጓደኞች የታመሙባቸውን ሰዎች በሚያስታምሙበት ወቅት ቅርብ ንክኪ ስለሚኖራቸው በቤተሰቦች እና በጓደኞች መካከል ኢቦላ በሽታን አምጪ ቫይረሶቹ ብዙውን ጊዜ ይሰራጫሉ።

Health Fair 2014

The Holy Trinity Faith Community Nursing Program held its annual health fair on June 29, 2014. The health fair is an annual signature event that provides free screening for vital health stats and promotes healthy lifestyle choices. FCN thanks diligent volunteers, including several healthcare professionals, who made this annual event a success.

FCN Principles

Tserha Aryam's Faith Community Nursing (FCN) program services are based on the word of  our Lord Jesus Christ, who told us to love our neighbor and help them on the time of their need [Luke 10: 25-37].

On one occasion an expert in the law stood up to test Jesus. “Teacher,” he asked, “what must I do to inherit eternal life?” “What is written in the Law?” he replied. “How do you read it?”

He answered, “‘Love the Lord your God with all your heart and with all your soul and with all your strength and with all your mind’; and, ‘Love your neighbor as yourself”

“You have answered correctly,” Jesus replied. “Do this and you will live.”

 But he wanted to justify himself, so he asked Jesus, “And who is my neighbor?”