ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ዐረፉ

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ዐረፉ ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ዐረፉ ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ዐረፉ

ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም.

 

በእንዳለ ደምስስ

23 ብፁዕ አቡነ አረጋዊ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የበላይ ጠባቂና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተለያዩ የመንግሥትና የግል ሆስፒታሎች ሕክምና ሲደረግላቸው ቆይቶ ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ጧት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ዐረፉ፡፡

 

ሥርዓተ ቀብራቸው በዛሬው እለት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፡፡

 

ዝርዝር የሕይወት ታሪካቸው እንደደረሰን እናቀርባለን፡፡

 

Read more http://www.eotcmk.org/site/-mainmenu-18/1685-2015-01-09-09-33-22