ሰበር ዜና – ቋሚ ሲኖዶስ: የተሐድሶ ኑፋቄ በኮሌጆች የሚገኝበትን ኹኔታ የሚያጠና ኮሚቴ ሠየመ፤ ለፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶአውያኑ የእምነት መግለጫ ምላሽ እን

  • በመንበረ ፓትርያርኩ ይፋዊ መግለጫ ይሰጥበታል
  • አሳታሚው እና ማተሚያ ቤቱ በሕግ ይጠየቃሉ

head-of-eotc-patriarchate

ቋሚ ሲኖዶስ፥ በዛሬ፣ የካቲት 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባው፣ ለቤተ ክርስቲያናችን የህልውና ስጋት የኾነውን የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄ ከመከላከልና ከማጋለጥ አኳያ  ወሳኝ የኾኑኹለት ዐበይት ውሳኔዎችን አሳልፏል፤ ትእዛዞችንም ሰጥቷል፡፡

የተሐድሶ መናፍቃን፣ መንፈሳውያን ኮሌጆችን የእንቅስቃሴአቸው ዕንብርትና ማእከል(ስትራተጅያዊ ቦታ) በማድረግ የቤተ ክርስቲያናችንን አስተምህሮ በአጭር ጊዜ ወደ ፕሮቴስታንታዊ አቅጣጫና መንገድ ለመለወጥ በኅቡእ ስ...

ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ኾነው ተመደቡ

ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ኾነው ተመደቡ

ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም

ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬ፣ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. አራተኛ ቀን ውሎው የድሬዳዋና ምዕራብ ሐረርጌ ሊቀ ጳጳስ የኾኑት ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም፣ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ኾነው እንዲሠሩ የምደባ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

ምልአተ ጉባኤው ውሳኔውን ያሳለፈው፣ ከግንቦት ፳፻፭ ዓ.ም. ጀምሮ የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ኾነው በነበሩት ብፁዕ አቡነ ዳንኤልና በማኅበሩ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ዙሪያ ከመከረ በኋላ ነው፡፡

ቅዱስ ሲኖዶሱ አለመግባባቱን ለመፍታት ፈቃደኛነታቸው ተረጋግጦ በተነሡት ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ቦታ ለመመደብ ያመ...

ለቅ/ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ግብዐት የኾነው የአጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫና የውሳኔ ሐሳብ

ለቅ/ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ግብዐት የኾነው የአጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫና የውሳኔ ሐሳብ

የአጠቃላይ ጉባኤው ርእሰ መንበር(በግራ) እና የጉባኤው መሪ (በቀኝ) ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋራ

በቃለ ዐዋዲው ደንብ መሠረት፣ በካህናት እና ምእመናን አንድነት በየደረጃው የተዋቀረውና የቤተ ክርስቲያናችንን አስተዳደር ለመምራትከፍተኛ የሥራ አስፈጻሚነት ሥልጣንየተሰጠው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ፣ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ደረጃ ያካሔደውን ፴፫ኛ ሀገር አቀፍ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ ጥቅምት ፰ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. ቀትር ላይ የአቋም መግለጫ በማውጣትና የውሳኔ ሐሳብ በማቅረብ አጠናቅቋል፡፡

participants of the 33rd gen assembly01

የ፴፫ኛው የመ/ፓ/አጠ/ሰ/መን/ጉባኤ ዓመታዊ ስብሰባ

...

ማዕተብ: የክርስትናችን ዓርማ የነፍሳችን ሰንደቅ ዓላማ

  • ሦስት ቀለማት ያላቸው ክሮች የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ሲኾኑ አንድ ላይ መፈተላቸው ወይም አንድ መኾናቸው ቅድስት ሥላሴ ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በመለኰት በህልውና አንድ አምላክ መኾናቸውን ያመለክታል፡፡ ጥቁሩ፡- ክርስቲያን ስለ ሃይማኖት የሚቀበለው መከራ የሚሸከመው መስቀል፣ ቀዩ፡- በሰማዕትነት ደም የማፍሰስ ሲኾን ቢጫው ደግሞ የክርስቲያን ተስፋ የሃይማኖት ምልክት ነው፡፡
  • ክርስቲያን ለክርስቶስ ታማኝ በመኾኑ በነፍሱ ሞግዚት በቄሱ እጅ ከሕፃንነቱ ጀምሮ የድኅነቱ ምልክት በሚኾን አንገቱ በማዕተበ ክርስትና ይታሰራል፡፡ ማዕተብ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ስለ እኛ ቤዛ ለመኾን የብረት ሀብል /የብረት ገመድ/ በአንገቱ ታስሮ በአይሁድ መጎተቱን ስለሚያስታውሰን ለታማኝነታችንና ለክርስቲያንነታችን ምልክትነቱ ማረጋገጫ ስለኾነ አናፍርበትም፡፡
  • ...

ማዕተብ: የክርስትናችን ዓርማ የነፍሳችን ሰንደቅ ዓላማ

ልጆችም ወላጆችም የሚተባበሩበት የፍልሰታ ለማርያም መታሰቢያ ጾምና በዓል

(አለቃ አያሌው ታምሩ)

  • በኢትዮጵያ እመቤታችንን መውደድ በልማድ እንደ ተረት በማይታይ ዓይነት ኹኔታ ተስፋፍቶ የኖረ አይደለም፡፡ ወንድም ሴትም ቢኾኑ እንዳላቸው የእምነት መጠን በእመቤታችን ስም ጸሎት ጸልየው፣ ስእለት ተስለው፣ ምጽዋት አድርገው፣ ዝክርዋን ዘክረው፣ ስምዋን ጠርተው፣ በአማላጅነትዋ ተማፅነው ዐሳባቸው እየተፈጸመላቸው፣ የጎደለው እየሞላላቸው፣ የጠመመው እየተቃናላቸው፣ ድውያን ፈውስ በማግኘት፣ ሠራተኞች ለሥራቸው የተቃና መንገድ በማግኘት፣ መምህራን በሚያስተምሩበት፣ ቅዱሳን ገድላቸውን በሚፈጽሙበት ጊዜና ምክንያት ኹሉ የእመቤታችንን ረድኤት እ
  • ...

የቅ/ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በማስተርስ መርሐ ግብር የመጀመሪያዎቹን ደቀ መዛሙርት አስመረቀ

  • በ፲፱፻፹፯ ዓ.ም. ዳግመኛ ከተከፈተ ወዲህ የተመረቁት ደቀ መዛሙርት ብዛት 2175 ደርሷል
  • የተቋማዊ ነፃነት ዕጦትና የበጀት እጥረት ‹‹ጥናትና ምርምር ላይ እንዳላተኩር አድርጎኛል፡፡››
  • መሠረቱ የወጣው ሕንፃ ሥራ እንዲቆም በጀቱም እንዲመለስ የተላለፈው ትእዛዝ አወዛግቧል
  • ወደ ዩኒቪርስቲ ደረጃ የማሸጋገሩ ሒደት በግንባታ ላይ የሚገኘውን ሕንፃ መጠናቀቅ ይጠብቃል
  • ‹‹ከዛሬው ደስታችኹ የሚበልጥ ደስታ ከፊታችኹ ስለተዘጋጀ ደስታችኹ ዕጥፍ ድርብ ነው፡፡›› /ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ/

***

  • መስተጋድላን አኃውና አኃት ደቀ መዛሙርት በእጅግ ከፍተኛና ከፍተኛ ማዕርጎች ተመ
  • ...