አሥራ አምስቱን ጥያቄዎች ከላይ ወደ ታች፣ ከታች ወደ ላይ፣ ወደጎን እና ከላይ ወደታች ያሉትን መልሶች ከሰንጠረዡ ላይ በመክበብ መልሱን ይስጡ።

 

፩-  ስድስተኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ፓትርያርክ

፪-  ካህኑ የመጥምቀ መለኮት አባት

፫-  የነቢዩ ኤልያስ ደቀ መዝሙር

፬-  በቃና ዘገሊላ ያማለደችው እናት

፭-  የቅዱስ ጳውሎስ ስም በጌታችን ከመጠራቱ በፊት

፮-  በመምሬ አድባር ዛፍ ሥር እግዚአብሔር የተገለጠለት

፯-  ስምንተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት

፰-  እግዚአብሔርን ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ያየው ነቢይ

፱-  ጌታችን ከበለስ ዛፍ ሥር አየሁህ ያለው

፲-  በካህኑ ዔሊ ፊት ሲያገለግል የነበረው ብላቴና

፲፩- ጌታችን በዲያብሎስ የተፈተነበት ገዳም

፲፪- የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆናል ያለች

፲፫- እግዚአብሔር ከሚጠላቸው ፮ ነገሮች አንዱ(መጽ.ምሳሌ)

፲፬- የቅዱስ ጴጥሮስ የቀደመ ስሙ

፲፭- በሙሴ እግር የተተካው

መልሶችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

በአቶ አብርሃም ሰሎሞን