የመጀመርያው ሁለት ጥያቄዎች ከምእራፍ ፩ ቀጣዩ ሁለት ጥያቄዎች ከምእራፍ ፪ እያለ ይቀጥላል።

 

፩) እመቤታችንን አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ ያሏት እነማን ናቸው? ____________________________________

፪)  ነቀፌታዬን ከሰው መካከል አስወገደልኝ ስትል ራስዋን አምስት ወር የሰወረችው ማን ናት?________________________