Secure Giving with GIVE +

Mobile Giving



እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ:: ፪ኛ ቆሮ ፱፥፯
Each of you should give what you have decided in your heart to give . . .for God loves a cheerful giver. 2Co 9:7

ምጽዋት እና ማንኛውንም ስጦታ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን በቀላሉ ለመስጠት የሚከተሉትን ሰባት ደረጃዎች በመከተል ስልክዎ ላይ GIVE+ App ይጫኑ፤ በልብዎ ያሰቡትንም ስጦታ ይስጡ።
Please follow the below 7 steps to setup GIVE+ App on your smartphone and give what you have decided in your heart.

ጥያቄ ካለዎት፦ 612-598-0679 ይደውሉ። If yu have any question, please call 612-598-0679.

I. GIVE+ App ይጫኑ (Install GIVE+ App)
 1. Google Play ወይም App Store ይሂዱ (Go to Google Play or App Store to find GIVE+ App)

Click here for iPhone

Click here for Andriod
 2. GIVE+ የሚለውን App ስልክዎ ላይ ይጫኑ (Install App)

II. የቤተ ክርስቲያን ስም ያስገቡ (Find Our Church)
 3. GIVE+ የሚለውን App ይክፈቱ (Open GIVE+ App)
 4. የቤተ ክርስቲያን ስም ያስገቡ: TAKS EOTC (Search for our church: TAKS EOTC)
 5. Search የሚለውን ይጫኑ (Click on Search)
 6. የቤተ ክርስቲያን ስም ይምረጡ (Select TAKS EOTC)


III. Account ይክፈቱ (Create Account)
 7. Account ለመክፈት Create Account የሚለውን ይጫኑ (Click on Create Account)
 8. ሙሉ ስም፣ email፣ አዲስ password (ቢያንስ 8 ፊደሎች ያሉት) ያስገቡ (Enter full name, email address and new password)
 9. Submit የሚለውን ይጫኑ (Click on Submit)


IV. ወደ GIVE+ App ይግቡ (Sign In)
 10. Email እና password ያስገቡ (Enter your email address and password to sign in
 11. Sign In የሚለውን ይጫኑ (Click on Sign In)


V. ሙዳየ ምጽዋት ወይንም ሌላ ስጦታ ለማድረግ (Gift/Donation)
 12. ከላይ በቀኝ በኩል ያለችውን የመደመር ምልክት (+) ይጫኑ (Click on the + sign at the top-right)
 13. ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ ይምረጡ (Select from the gift/donation type)
  A. የአዲስ ቤተ ክርስቲያን እና ትምህርት ቤት
  B. አባልነት
  C. አስራት
  D. ምጽዋት/ስጦታ
  E. ስእለት
 14. ተደጋጋሚ ወይንም የአንድ ጊዜ ክፍያ ለማድረግ ይምረጡ (Select frequency)
 15. ክፍያው የሚፈጸምበትን ቀን ይምረጡ (Specify date)
 16. የስጦታውን መጠን ያስገቡ (Select or specify amount)
 17. Add የሚለውን ይጫኑ (Click on Add)
 18. ለተጨማሪ ምጽዋት/ስጦታ + የሚለውን ይጫኑ ወይንም (For additional gift, click on the + sign at the top-right)
 19. ክፍያ ለማጠናቀቅ Next የሚለውን ይጫኑ (Click on Next to complete your donation)


VI. የአከፋፈል መንገድ ይምረጡ (Payment Information)
 20. ከcredit card ወይንም checking/saving አንዱን ይምረጡ። (Select payment option)
  በ checking/saving account ቢከፍሉ የቤተ ክርስቲያንን ወጪ ይቀንሳል። (Paying by Checking/Saving account reduces the fees our church pays.
 21. እባክዎ ቅጹን ይሙሉ። አንዴ ከሞሉ በኋላ ድጋሚ መሙላት አይጠበቅብዎትም። (Please fill in the form; you only need to do this once.)
 22. Next የሚለውን ይጫኑ (Click on Next)
 23. Complete Donation የሚለውን በመጫን ምጽዋቶን ያጠናቁ። (Click on Complete Donation)


VII. የምጽዋትዎ ማረጋገጫ። (Donation Confirmation)
 24. የምጽዋትዎ ማረጋገጫ ይቀበሉ። የቅድስት ሥላሴ በረከት ከእርስዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር ይሁን። (Save your donation confirmation. May the Holy Trinity bless you and your family!)