መዝሙር (ኢያቄም ወሐና) December 17, 2023

ኢያቄም ወሐና እናት አባትሽ
ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስዕለት የሰጡሽ
መና ከሰማያት የወረደልሽ ፍጹም ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ/፪/
ኦ/፬/እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ/፪/