Friday Faith Education Program (Open spots)

Dear Parents,
The Friday Faith Education Program has the following open spots for the specific grade levels. Registeration link will be posted here on May 5 at 1pm. Spots will be filled based on first come first serve basis (priority will be given to active members: the church members who have less than 3 months of membership dues).
Please only register your childeren based on their current regular school grade level. Students will only be placed in a classrom at the same grade level as their current regular school grade level. The below are the open spots:
Grade 1 and Grade 2: 10 open spots
Grade 7 and Grade 8: 3 open spots
Grades 9-12: 5 open spots

Check back on May 5 at 1pm to register your child(ren).
Blessings!

የአብነት ትምህርት ቤት እርዳታ ፕሮጀክት ማመልከቻ

Request for Proposal የአብነት ትምህርት ቤት እርዳታ ፕሮጀክት ማመልከቻ እዝህ ይጫኑ!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የርእሰ አድባራት ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል (Minneapolis, MN)

የቤተ ክርስቲያናችን የምግባረ ሠናይ(በጎ አድራጎት)እና ጤና አገልግሎት ክፍል በ ፳፻፲፮ ዓ.ም. ባስያዘው እቅድ መሰረት የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የ$2ሺ ዶላር በጀት በአጠቃላይ ጉባኤ መፈቀዱ ይታወሳል። ይህንን እቅድ ለመተግበር እንዲያስችል ምዕመናን እና ካህናት የተሟላ ሀሳብ/ፕሮጀክት (project proposal) እንዲያቀርቡ ክፍሉ በትህትና ይጠይቃል።

ክፍሉ ፕሮጀችት ማመልከቻዎችን ከሰበሰበ በኋላ፦
1. የቤተ ክርስቲያናችንን ራዕይ የሚያሟላውን (25%)፣
2. በስራ የሚውለውን ገንዘብ ተከታትሎ ሪፖርት ማድረግ የሚችል የአስፈጻሚ ብቃት ያለውን(25%)፣
3. ሰፊ ተደራሽነት ያለውን(25%) እና
4. የሚቀርፈውን ችግር እና ለአስተዳደር የሚውለውን የገንዘብ መጠን (25%) ግምት ውስጥ በማስገባት በኮሚቴ ተገምግሞ እና በሰበካ ጉባኤው ውሳኔ የተመደበውን በጀት ለተመረጠው ፕሮጀክት ያውላል።

በዚህም መሰረት ፕሮጀክት እንዲያቀርቡ እየጠየቅን፤ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቀጥታ የሚመልስ የተሟላ ማመልከቻ ከJanuary 22, 2024 (እኤአ) 11:59am በፊት በዚህ ቅጽ እንዲያቀቡ በትህትና እንጠይቃለን።

Friday Program and Registration Details (Friday/አርብ ትምህርት)


Regular and Waiting List Registrations are Both Closed. Priority will be given to Re'ese Adbarat Tserha Aryam Kidist Selassie Cathedral Members. Parents will be notified by January 13, 2023.
የአርብ ተከታታይ የሃይማኖት ትምህርት ምዝገባ ቅጽ Friday Faith Education Program Registration (For 1-12 Grade Students)
Thank you for your interest and your support for your child! Please register 1 child per form. The program is held in 6 class rooms with a maximum of 25 students per class. Grades 1 and 2 will be together, 3-4 together etc. Students will get spot on first come first served bases.
በክፍል እስከ 25 ልጆች ብቻ ማስተናገድ ስለምንችል፤ ቀድሞ የተመዘገበ ተማሪ የትምህርት ዕድሉን ያገኛል፡፡ The program team will notify you if your child has secured a spot or if your child is in a waiting list.

The program will constitute of 3 components:
1. Curriculum-based faith education in English የሃይማኖት ትምህርት በእንግሊዘኛ
2. Divine Liturgy (ቅዳሴ ተሰጥኦ አቀባበል)
3. Activities/discussion (ውይይት/ጥያቄና መልስ)

This semester, the program will start on January 20, 2023 and end on June 2, 2023.
What is expected from parents?
+ Parents are expected to:
 * Bring students to the classroom between 5:55pm to 6pm and pick up students from class at 7:30pm
 * Stay in the church and attend Gubae 6pm-7:30pm ወላጆች ልጆችን አድርሰው የአርብ ጉባኤ እንዲሳተፉ ይጠበቃል። ልጆችን አድርሶ መውጣት አይፈቀድም። ልጆችን በትምህርቱ ውጤታማ ለማድረግ ወላጆች ጉባኤ በመሳተፍና በልጆች ጉዳይ በማንኛውም የትምህርት ሰዓት ቢፈለጉ መገኘት ስለሚገባቸው በአርቡ የጸሎት እና የትምህርት ጉባኤ ለመሳተፍ ዝግጁ ሆነው እንዲመጡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታሳስባለች።
 * Partner with the teachers as needed and respond to any request from the teacher during class time or outside of class time