Mental Health 1 (የአእምሮ ጤና 1)


ጤናማ አእምሮ ማለት ምን ማለት ነው?
ጤናማ አእምሮ ስንል ስሜታችንን፣ የአእምሮአችንን እና የማኅበራዊ ሕይወታችንን ሁኔታ ያጠቃልላል፤ ይኸውም እንዴት እንደምናስብ እና እንደምንሠራ ያመላክታል። ከዚህም በተጨማሪ አእምሯችን ጭንቀትን እንዴት መቋቋም እንደምንችል፣ ከሌሎች ጋር እንዴት አብረን እንደምንኖር እና ጤናማ ምርጫም እንዲኖረን ያግዘናል።
Click below to learn more
ጤናማ አእምሮ ማለት ምን ማለት ነው?

Mental Health 2 (የአእምሮ ጤና 2)


ከድብት ለመከላከል የሚያስችሉ ጤናማ ዘዴዎች፦
በኮቪድ-19 የወረርሽኝ ጊዜ መደበት፣ ስጋት፣ ኃዘን እና ጭንቀት የተለመዱ ናቸው። ከዚህ በታች ያሉት መንገዶች እርስዎን፣ ሌሎችን እና በማኅበረ-ሰብ ውስጥ ያሉትን ነዋሪዎች ድብትን እንዴት መቋቋም እንደሚችሉ ያስረዳሉ፦
Click below to learn more
ሰውነትዎን ይጠብቁ፦

COVID Vaccination ስለ ኮቪድ-19 ክትባት


በኮቪድ-19 ክትባት በቀላል ሊታለፍ የሚችል የጥንቃቄ መግለጫ አይኖርም።
 የኮቪድ-19 ክትባቶች እንደ ሌሎች ክትባቶች አስፈላጊውን የጥንቃቄ ደረጃዎች እና ጥናቶችን ያለፈ ነው። የሕክምና አጥኚዎች ክትባቱ በቶሎ እንዲሰጥ ማድረግ የቻሉት ከፌዴራል መንግሥት ቀደም ተብሎ ለጥናት ወጪ የተደረገ ገንዘብ በመኖሩ ነው።
Click below to learn more
ስለ ኮቪድ-19 ክትባት