መዝሙር (አብሰራ ገብርኤል ለማርያም) December 31, 2023 (Second Mezmur)

አብሰራ ገብርኤል ለማርያም
==============
 አብሰራ ገብርኤል ለማርያም
 ወይቤላ /፪/ ትወልዲ ወልደ


ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ
መንጦላእት ደመና ሰወራ
ንፅህት በድንግልና
አልባቲ ሙስና
ተወልደ ወልድ እምኔሀ

#ትርጉም

 ገብርኤል ማርያምን አበሰራት /2/
 ወንድ ልጅን ትወልጃለሽ አላት

ሚክኤል መልአክም በክንፉ ከለላት
የሰማይ መጋረጃዉን ሸፈናት
ንፅሂት ናትና በድንግልና
ንፅሂት ናትና በድንግልና
ጥፋት የለባትምና
ወንድ ልጅን ወልዳልናለችና