መዝሙር (ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ) January 28, 2024 (First Mezmur)

ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ
==============
  ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ /፪/
 ሞታ ለማርያም የዐጽብ ለኲሉ/፪/

ሞትማ ለሚሞት ሰው ይገባዋል/፪/
የማርያም ሞት ግን/፪/ በጣም ያስገርማል/፪/