በየዓመቱ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ዘንድሮም በታላቅ ድምቀት ተከበረ፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት ታላላቅ ሃይማኖታዊ ብሔራውያን በዓላት ውስጥ ትልቅ መንፈሳዊና ሃገራዊ ፋይዳ ገንዘብ ያደረገውን የመስቀል ደመራ በዓላችን ዘንድሮም በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት በመስቀል አደባባይ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሳት ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጥንግ ድርብ የለበሱ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ ካህናትና ምዕመናን እንዲሁም የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች፣ የመንግስት ባለስልጣናት፣ አምባሳደሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተከብሮል፡፡

በዕለቱ የተቀረጸውን ቪድዮ ከዚህ በመቀጠል ይመልከቱ፡፡

 

ክፍል 1  

ክፍል 2

   

 

_DSC7894 _DSC7902 _DSC7913 _DSC7920 _DSC8002 _DSC8019 _DSC8020 _DSC8032 _DSC8056 _DSC8085 _DSC8163 _DSC8191 _DSC8192 _DSC8219 _DSC8243 DSC7831

 

 

Read more http://eotcssd.org/the-news/396-2014-10-01-06-46-38.html