የአሥራ ስድስቱም ጥያቄዎች መልስ በሉቃስ ወንጌል ላይ በእያንዳንዱ ምእራፍ ላይ ስለሚገኝ የመልሱን ቦታ ፈልጋችሁ ብታነቡት መጽሐፍ ቅዱስን ለማወቅ ያስችላችኋል።

 

) መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት ኤልሳቤጥ

፱) ሐዋርያትን

) ቅድስት ኤልሳቤጥ

፲) ሌሊቱን ሁሉ ደክመው አንዳች ሳይዙ በኢየሱስ

ክርስቶስ ትእዛዝ መረባቸውን ለማጥመድ ጥለው

መረባቸው እስኪቀደድ ዓሣ በማጥመዳቸው ምክንያት

) ኢየሱስ ክርስቶስ

፲፩) ጻፎችና ፈሪሳውያን

) አረጋዊው ስምዖን

፲፪ ጴጥሮስ፥ እንድርያስ፥ ያዕቆብ፥ ዮሐንስ፥ፊልጶስ፥

በርተሎሜዎስ፥ ማቴዎስ፥ ቶማስ፥ የእልፍዮስ ልጅ

ያዕቆብ፥ ቀናተኛ የሚባለው ስምዖን፥ የያዕቆብ

ይሁዳም፥ የአስቆሮቱ ይሁዳ።

) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

፲፫ ናይን

) ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትውሰዱ

፲፬ ፈሪሳውያንና ሕግ አዋቂዎች

) የቅዱስ ጴጥሮስ አማት

፲፭ ከአሥራ ሁለት ዓመት ጀምሮ ደም የሚፈስሳት ሴት

) የኢሳይያስን (ትንቢ ኢሳይያስ)

፲፮ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ

 

ሊቀ ብርሃናት ቀሲስ ሄኖክ ያሬድ